ከ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. ጀምሮ ግዕዝ በኮምፕዩተር እንዲጠቀም የፈጠሩ The Pioneers of Ethiopic Computing since 1982!
GeezEdit App, Amharic Typing ግዕዝኤዲት ቁስ ዓማርኛ መክተቢያ
ግዕዝኤዲት በጣም ቀላል፣ ትክክለኛ፣ ሳይንሳዊና ተወዳዳሪ የሌለው ለኣይፎን 6 እና ኣዳዲሶቹ (iPhone 6) እና ኣይፓድ (iPad) የተሠራ የዓማርኛ መክተቢያ ነው። የግዕዝኤዲትን ቁስ ከኣፕ እስቶር (App Store) ከገዙ በኋላ የኢትዮጵያ ባንዲራ ያለው ኣዶ ኣይፎኑ ላይ ይኖራል። ይህ ቁስ እንደሌሎች ቁሶች ሲጫኑት ወዲያውኑ ኣይሠራም። የቁሱ የፊደል ገበታና የግዕዝ ፊደላት ከእንግሊዝኛው ጋር እንዲቀርቡ በSettings > General > Keyboard > Keyboards በኩል Amharic Typing የሚለው ገበታ መመረጥ ኣለበት። ከእዚያም በSettings > General > Profile መረጣ Geezedit ፊደልን ኢንስቶል ማድረግ ያስገልጋል።
ከእዚያ በኋላ Amharic Typing የሚለውን መጫን ግዕዝኤዲትን ይከፍታል። በዓማርኛ ለመክተብ የእንግሊዝኛው የፊደል ገበታ ውስጥ ያለውን የዓለም ሥዕል መንካት የዓማርኛውን የፊደል ገበታ ያቀርባል። ለኣከታተብ እርዳታ ከቀኝ በኩል ላይኛው ማዕዘን የሚገኘውን Help በመንካት በዓማርኛ ወይም እንግሊዝኛ ማንበብ ጠቃሚ ነው። በኣይፎን 4s እና 5 ለመጠቀም የiOS 8 (ኣይኦኤስ 8) ኣፕግሬድ ያስፈልጋል።
GeezEdit is a powerful application for use in many iPhone 6 to10 and iPad applications. After downloading the app the Amharic Typing icon appears. Next go to Settings > General > Keyboard > Keyboards and select Amharic Typing. Go back to Settings > General > Profile and install Geezedit. You may also see this instruction.
Tap on the Amharic Typing icon and the GeezEdit screen appears with an English keyboard. To get to the Amharic keyboard just tap on the Globe icon. If emoji keyboard appear, toggle through the Globe icon until the Amharic keyboard shows up. You are now ready to enjoy Amharic. Help is on the right top corner. Upgrade to iOS 8 to use GeezEdit in iPhone 4s and 5.
https://itunes.apple.com/us/app/geezedit/id935624754?mt=8
Amharic Typing (ግዕዝኤዲት)
$1.99
------
Screenshots
GeezEdit App on the App Store. የግዕዝኤዲት ቁስ ኣፕ እስቶር ውስጥ።
After downloading GeezEdit from the App Store to the iPhone and the "Amharic Typing" icon shows up, go to "Settings" to install the "Font" and the "Keyboard". ግዕዝኤዲት ተገዝቶ ዳውንሎድድ ከሆነና ኣይፎን ላይ ኣምሃሪክ ታይፒንግ ከታየ በኋላ ወደ ሴቲንግስ በመሄድ ፊደልና ገበታውን መጫን ኣስፈላጊ ነው።
Add Amharic Typing as new keyboard. "Amharic Typing" የሚለውን መምረጥ የግዕዝኤዲትን የፊደል ገበታ ለኣይፎን ያቀርባል።
GeezEdit Profile Installation. ፈደል ኣጫጫን GeezEdit Profileን ኢንስቶል ማድረግ ነው።
GeezEdit Amharic Typing Icon on iPhone 6. የግዕዝኤዲት ዓማርኛ መክተቢያ ኣዶ ኣይፎን 6 ላይ።
Enjoy Amharic commands. እንደ ፕሮግራሞቹ ችሎታዎች ትዕዛዞችም በዓማርኛ ይቀርባሉ።
የግዕዝኤዲት ቁስ በሚገባ ኣይፎንና ኣይፓድ ውስጥ በዓማርኛ ሥርዓት እንዲያሠራ የመጀመሪያው ቋንቋ ዓማርኛ መሆን ይኖርበታል። ይኸንንም ለማድረግ በSettings > General > Languages & Region > PREFERRED LANGUAGE ORDER ስር አማርኛ Amharic የሚለውን መምረጥ ነው። ለመቀየር ከእዚህ በላይ ያለው ሥዕል ውስጥ እንደሚታየው Edit (ኤዲት) የሚለውን መጫን ያስፈልጋል። Go to Settings > General > Languages & Region and Select አማርኛ Amharic as the first PREFERRED LANGUAGE ORDER for effective use of the system. Tap on Edit to change it.
GeezEdit iPhone 6 Google Search in
Amharic and English. በዓማርኛና እንግሊዝኛ በኣንድ ጊዜ መፈለግ ይቻላል።
Amharic and English contact list
GeezEdit App iPhone 6 & iPad help in Amharic and English
GeezEdit App iPhone 6 Amharic Wiki Website
For FAQs and Tips also checkout
https://www.facebook.com/GeezEdit
$1.99 ለፊደሉና በኣንድ ተጠቃሚ ስም ለተመዘገቡ ኣይፎንና ኣይፓድ ነው።