Amharic and Geez Typing Made Easy, With New Software ዓማርኛና ግዕዝ በቀላሉ ለመክተብ፣ ግዕዝኤዲት 2.11

GeezEdit 2.11

This new, simple and fast application, GeezEdit 2.11, is for typing in Amharic and other Ethiopic-user languages in Microsoft Word and many other Windows programs. It works in Windows XP to Windows 10. Make your life easy using a new patented and patent pending technology by typing 47 characters with one key and the rest, more than 500, with two keystrokes each at most. Type less, smarter and faster with Ethiopic. The package includes GeezEdit and its English and Ethiopic GeezEdit Unicode font.

The price is $29.00 and shipping and handling in the USA is $6.00. If you want to buy with credit card click on the "Buy Now" link on the left. If you want to send a check or money order please mail it to the address below. Either way you will receive a key from Ethiopian Computer & Software to activate and use the software. 

To contact us e-mail: Geezedit@aol.com or Ethiopian@aol.com, or call 303-835-8025 or 303-726-3125.

The package can be ordered from: 

Ethiopian Computers & Software
10145 E. 143rd Way
Brighton, Colorado 80602, USA
303-835-8025 

ግዕዝኤዲት 2.11

 

ይህ ኣዲስ፣ ፈጣንና ቀላል ፕሮግራም የተሠራው በዓማርኛና ሌሎች በግዕዝ ፊደላት በሚጠቀሙ ቋንቋዎች እነማይክሮሶፍት ወርድ የመሳሰሉት ፕሮግራሞች ውስጥ በግዕዝ ለመክተብ ነው። በዩናይትድ እስቴትስና የኢትዮጵያ ፓተንቶች በፔንዲንግ ፓተንት በተጠበቀ ኣዲስ የቴክኖ ፈጠራ ዘዴ የተለያዩ ፕሮግራሞች ውስጥ 47ቱን በኣንድ መርገጫ ሲያስከትብ የተረፉትን 500 በላይ እያንዳንዱን የግዕዝ ፊደል፣ ምልክት፣ ኣኃዝና ማዜሚያ ከሁለት መርገጫዎች በላይ መጠቀም ሳያስፈልግ ዊንዶውስ ኤክስፒ እስከ ዊንዶውስ ዊንዶውስ 10 ውስጥ ያስከትባል። ጥቂት ቁልፎችን በመጠቀም በረቀቁና  ፈጣን ዘዴዎች በግዕዝ ያስጽፋል። የግዕዝኤዲት ፕሮግራምና የዩኒኮድ GeezEdit Unicode ፊደላት ኣሉት።

ዋጋው $29.00 ሲሆን መላኪያው $6.00 ነው። በክሬዲት ካርድ ለመግዛት እዚህ ገጽ ከግራ በኩል የሚገኘውን "Buy Now" የሚለውን መጫን ያስፈልጋል። ቼክ ወይም መኒ ኦርደር ለመላክ ከእዚህ በታች በኣለው ኣድራሻ መጠቀም ይቻላል። -ሜይል መላክ ወይም መደወል ይቻላል በሶፍትዌሩ ለመጠቀም ከኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ቁልፍ ይላክልዎታል። 

ለተጨማሪ መረጃ Geezedit@aol.com ወይም Ethiopian@aol.com -ሜይል እንቀበላለን። 303-835-8025 ወይም 303-726-3125 መደወልም ይቻላል።

ቪድዮ


ዶ/ር ኣበራ ሞላ
 

የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር 
Ethiopian Computers & Software
10145 E. 143rd Way
Brighton, Colorado 80602, USA
303-835-8025

-ሜይል: Ethiopian@aol.com ወይም Geezedit@aol.com

The pioneers of Ethiopic computing since 1982 ግዕዝ በኮምፕዩተር እንዲሠራ በፈጠሩ 

U.S. Patent No. 9,000,957 and more

Pending patent is in the link below. ፓተንት እየተጠበቀ ነው። 20090179778 ኣጓዳኝ

http://appft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=/netahtml/PTO/search-bool.html&r=1&f=G&l=50&co1=AND&d=PG01&s1=20090179778&OS=20090179778&RS=20090179778


GeezEdit2.11
$29.00 *
* Prices plus sales tax, plus delivery